KULTURZENTRUM

abaut me Lemawork Ketema Winner of Wings for Life-Run 2017 in AustriatadiasTirunesh Dibaba2016-04-13 12.37.56

Ethiopian Cultural Centre

Ethiopians in Austria

Verein zur Förderung der äthiopischen Kultur, Sprache, Sport, Kunst und Mode für Kinder und Erwachsene. 

ABUGIDAWIEN – STATUTEN

  • Unterstützung von Kindern und Erwachsenen, die Äthiopische Sprachen, Sportarten und Kulturanthropologie kennenlernen wollen.
  • Unterstützung von Schulkindern, die ihre Muttersprache Amharisch lernen wollen.
  • Unterstützung von Freunden Äthiopiens mit verschiedenen Informationen über Kultur, Geschichte,  etc.
  • Gründung eines zentralen Büros für Zusammentreffen, für Ausstellungen und Bibliothek, etc.
  • Gründung einer Zeitschrift in Amharischer, Englischer und Deutscher Sprache und auch Publikation in Buchformen.
  • Förderung des Tourismus und anderer Projekte in Österreich und in Äthiopien durch Informationsabende und Vorträge.
  • Förderung der Freunde Äthiopiens in Österreich, Kontakte zwischen Äthiopien und Österreich zur Erlangung eines positiven Images.
  • Solidarische Beziehungen Österreichs und der Europäischen Union zu Äthiopien und den Ländern Ostafrikas.
  • Förderung der Integration und des Zusammenlebens von Jung und Alt und gegen Rassismus in Österreich.
  • ====================================================
  • እንኳን ወደ አቡጊዳ ቪን በደህና መጡ!

    በመጀመሪያ እንኳን ደህና መጡ እያልሁ፣ ይህንን የአቡጊዳ ድህረ ገጽ በመጎብኘትዎ በጣም ደስ ይለኛል። የአቡጊዳቪን ዓላማ በቪየና ከተማ ብሎም በኦስትሪያ ውስጥ የትውልድ ቋንቋ አስፈላጊነትን ለማጎላበት የአማርኛም ሆነ የሌሎችንም ቤሔረሰቦች ቋንቋዎች ወጣቱ ትውልድ  እንዲያውቅና እንዲገነዘብ የሚያደርጉ ምቹ ሁኔታዎችን ለማመቻቸት፣ የኢትዮጵያን ባሕል ለማስፋፋትና ለዚህም  ራስ ወጥ የሆነ የባሕል ማዕከል ለማቋቋም ነው።

    በዚህም ሂደት የኢትዮጵያን ባሕልና ታሪክ ማስተማር፣ የስፖርትና የባሕል ቅርሳቅርሶችን ማስተዋወቅ፣ እንዲሁም የኢትዮጵያ ወዳጆችን ሁሉ ማሰባሰብና ምግባችንን፣ አለባበሳችንን እንዲያዉቁ ማድረግ  የእኛ ብቻ ሳይሆን የማንኛውም ኢትዮጵያዊ መሆን እንዳለበት እናሳስባለን።

    የኢትዮጵያ የባሕል ማዕከል አስፈላጊነት ለምን?

    ኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሰው ዘር የኖረባት፣ ጥንታዊ የሆነችና ታላላቅ ሐይማኖቶችን ያስተናገደች፣ ከሰማንያ በላይ የተለያዩ ቋንቋዎች የሚነገሩባትና፣ ብዙ ብሔሮችና ብሔረሰቦች የሚኖሩባት አገር ናት። በዓለም አቀፍ ደረጃ በስሟ የተጻፉ፣ የተሰባሰቡና ታሪኳን የሚያንጸባርቁ ብዙ መጽሐፍትና ቅርሳቅርሶች በሙዚየሞች፣ በተለያዩ ኢንስቲቲዮቶች፣ በድርጅቶችና በግልሰቦች ዘንድ እንደሚኖር ይታወቃል።

    እነዚህ ቅርሶች በተለያዩ ጊዚያት በሚሽነሪዎች፣ በተጓዥ ተመራማሪዎች፣ በዲፕሎማቶች፣ በወራሪዎችና በስጦታ መልክ ከአገር ወጥተው ውጭ አገር እንደሚገኙ የተደበቀ አይደለም።

    በተለይ በአውሮፓ ውስጥ ባለፉት አርባ ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ በተከሰቱት የሰው ሰራሽና የተፈጥሮ ችግሮችን ለመቅረፍ ሲባል በጣም ብዙ የአውሮፓ አገሮች መንግስታት፣ በሕዝብና በግለሰቦች አነሳሽነት ከፍተኛ እርዳታ እንዳቀረቡ ይታወቃል። በዚህ ምክንያት የኢትዮጵያን መልክ በገንዘብ ማሰባሰቢያ መልክ፣ የቀረበ እንጂ ደሃ ሕዝብ ሆኖም የራሱ ባሕል፣ ወግ፣ ትምህርትና የትምህርት ማዕከላት ያሉትና የሚኮራ ሕዝብ መሆኑን አሁንም ብዙ አውሮፓውያን አያውቁም።

    በሌላ በኩል ደግሞ በኢትዮጵያ በደረሱት ችግሮች ምክንያት የአገሪቱ ታሪካዊ እድገት፣ በውስጥዋ ስለሚኖሩት የተለያዩ ቤሔረሰቦችና ማሕበረሰቦች፣ የአገሪቱን ተፈጥሮአዊ መልክዓ ምድርና የተለያዩ ጥንታዊ ቅርሳቅርሶች እንዲሁም፣ እንደሌሎች የሰሜን አፍሪካ አገሮች ቱርዚምን ለመሳብ እንቅፋት የሆኑ የተለያዩ ምክንያታዊ ፕሮፓጋንዳዎችና መፈክሮች አውሮፓን አጥለቅልቀውት ይገኛሉ።

    ኢትዮጵያ ከነበረችበት ኋላ ቀርነት አሁንም ያልተላቀቀች ቢሆንም ይህንን ችግር ለመቅረፍ በሌላ መልኩ ለመዘጋጀት ያልቻለችበትን መልኳን፣ ለምሳሌ ጦርነት፣ ርሃብ፣ ድህነት፣ ልመና የመሳሰሉትን መልኳን ለመቀየር እስካሁን የሚደረግ እንቅስቃሴ በአውሮፓ አይታይም።

    ይህ በእንዲህ እንዳለ ኢትዮጵያውያን በተለያዩ ጊዜያት አገራቸውን እየለቀቁ፣ ለረጅም ጊዜ በተለያዩ ሙያዎች፣ በኤምባሲዎችና በትዳር እንዲሁም በንግድ፣ ከመኖራቸውም በላይ፣ ልጆችን ወልደው አሳድገው የልጅ ልጆቻቸው ማየት የሚቻልበት ወቅት እንደደረስን ስናውቅ፣ እነዚህ ልጆች የመጡበትን የዘር ሐረግ ሳናሳያቸው እንዲያውም ከዚህ ትውልድ እንዳልሆኑ የሚናገሩበትና ለመተውም የሚሞክሩበት ወቅት ላይ እንገኛለን።

    ስለሆነም አቡጊዳቪን የኢትዮጵያን የባሕል ማዕከል ለማቋቋም ሲያስብ ብዙ ሁኔታዎችን በማጥናት፣ የትውልድ ቋንቋ አስፈላጊነት፣ የምግብና የአለባበስ ዘይቤያችንን ማስተዋወቅና አገራችን ምንም ርቀን ብንለያትም አሁንም የተወለድንባት እትብታችን የተቀበረባት በመሆንዋ የትም ሆነን ማስታወስ እንድንችል በማመን አንድ ማዕከል አስፈላጊ እንደሆነ በማመን በሂደት ላይ እንገኛለን።

    ለዚህ ለተቀደሰ ዓላም መሳካት የሁላችሁን ትብብር እየጠየቅን የትብብሩ ተካፋይ በመሆናችሁም ከፍተኛ ምስጋናችንን እናቀርባለን።

    ድሕረ ገጹ በግንባታ ላይ ስለሆነ ምናልባት ጥያቄም ሆነ አስተያየት ካለዎት አቡጊዳቪን ኤት ጎግል ኮም በሚለው ኢሚል አድራሻችን ይጻፉልን።  ዶር ደስታ ዓለሙ

Solidarität wirkt! Unterstützen Sie uns dabei:  We are thankful for your supports…
 
 

Lehrpläne für den muttersprachlichen Unterricht

Die Lehrpläne sind sprachneutral gestaltet und lassen sich daher auf jede Sprache anwenden.

Desta Alemu

Teilnahmebestätigung

Die Teilnahme an der unverbindlichen Übung „Muttersprachlicher Unterricht“ bzw. die Note für den Freigegenstand „Muttersprachlicher Unterricht“ ist am Ende des Schuljahres im Zeugnis (in der Schulbesuchsbestätigung) bzw. zu Ende des ersten Semesters in der Schulnachricht zu vermerken.

ABUGIDAWIEN –  ZVR: 761814875
https://abugidawien11.wordpress.com/
Kontakt – abugidawien@gmail.com
====================================================
Solidarität wirkt
Impressum:Aleka Desta
 
ABUGIDAWIEN – ZVR – 761814875
(Äthiopisches Kulturzentrum)
Rennbahnweg 27/58/4, 1220 Wien
Obmann: Dr. Desta Alemu
abugidawien@gmail.com

Spende

  • Unser Verein Budget wird zu einem großen Teil durch Spenden finanziert.
  • Bitte helfen Sie uns, damit wir weiterhin für Sie da sein können.
  • Spenden bitte auf das folgende Konto:
  •  Raiffeisenbank BLZ 32823
  • Kto.-Nr. 000-01.904.291
  • IBAN AT3032 82300001904291
  • BIC RLNWATWW823

====================================================

Eine Antwort zu KULTURZENTRUM

  1. marion schinko schreibt:

    ich hätte eine frage: wir haben am samstag 26.11. herrn dr. desta alemu kennengelernt – 1. wo befindet sich das äthiopische kulturzentrum? und die teilnahme an so einem muttersprachlichen unterricht ist ab welchem alter möglich – 6 Jahre? bei Privatunterricht wären die kosten wie hoch? antwort bitte an

    Like

Hinterlasse einen Kommentar

Diese Seite verwendet Akismet, um Spam zu reduzieren. Erfahre, wie deine Kommentardaten verarbeitet werden..